ሀሽፐፒ፡ ሚሊዮን ዶላሮችን ያጭበረበረው የኢንስታግራም ኮከብ

(ኤፍቢአይ) ግን ሀሽፓፒን አደገኛ አጭበርባሪ እና በወንጀል የሚፈለግ ግለሰብ እንደሆነ ነው የሚያውቀው። ናይጄሪያዊው ሀሽፐፒ ባለፈው ዓመት ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ዱባይ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ውሎ አሁን በአሜሪካ እስር ቤት ይገኛል። ሀሽፐፒ በቀረቡበት ክሶች ጥፋተኝነቱን አምኖ እስከ 20 ዓመት የሚደርስ እስራትን ሊከ ...